በጎንደር እና በደሴ ለምትገኙ - TopicsExpress



          

በጎንደር እና በደሴ ለምትገኙ የአንድነት ፓርቲ አባላት እና የአንድነትን ጥሪ ሰምታችሁ ሰላማዊ ሰልፍ ለመውጣት የተሰናዳችሁ ወዳጆች፤ "በሰላም ወጥታችሁ በደና እንድትገቡ ይመኝላችኋል መላ ህብረተሰቡ!" ዛሬ በአንድነት ሰልፍ ላይ ምድብተኛ የሆናችሁ የደሴ እና የጎንደር ፖሊሶች ባለፈው ጊዜ ለሰማያዊ ፓርቲ ሰልፍ የአዲሳባ ፖሊሶች ያሳዩትን መልካም ስነምግባር ታሳዩ ዘንድ፤ ….ይመኝላችኋል መላ ህብረተሰቡ…!
Posted on: Sun, 14 Jul 2013 06:23:07 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015