በጣም ከፍቶኛል፣ የማናግረው ጏደኛም የለኝም፣ በጣም እፈራለው፣ 22 አመቴ ነው፣ ፍቅረኛዬን ያወኩት በFB ነው፣ በጣም አፈቅረዋለው፣ ሌላ አገር ስላለ በስልክ ነው የምንገናኘው፣ አሁን ግን አይደውልልኝም፣ ስደውልም አያነሳም፣ በራሱ ጊዘ ይደውላል፣ ከእኔ ጋር መሆን ካልፈለገ እንዲነግረኝ ጠየኩት፣ የምትረጂኝ መስሎኝ ነበር ይለኛል፣ ግን እንደሚወደኝ ሁሌም አብሮኝ አንደሚሆን ነገረኝ፣ አሁንም ስልኩን አያነሳም፣ ይዘጋብኛል፣ እባካቹ ጏደኞች እርዱኝ፣ እወደዋለው፣ ስራ መስራትም አልቻልኩም።
Posted on: Sun, 04 Aug 2013 11:52:42 +0000
Trending Topics
Recently Viewed Topics
© 2015