------ተነጋገሩ------ -----ግብፅ ከፕሬዚደንት - TopicsExpress



          

------ተነጋገሩ------ -----ግብፅ ከፕሬዚደንት ሞሃመድ ሞርሲ በኋላ----- ከጥቂት ቀናት በፊት በግብፅ የተካሄደው መፈንቅለ መንግሥት ሰሞኑን ሲያነጋግር ለቆየው ኢትዮጵያ በመገንባት ላይ ላለችው ኅዳሴ ግድብና ፕሬዚደንት ሞሃመድ ሞርሲ በሥልጣን ላይ ሳሉ አንስተዋቸው የነበሩትን ጥያቄዎች አያያዝ የሚለውጧቸው ይመስልዎታል? ተከታዩ ሥልጣን ተቀባይ የሚሆነው ፓርቲስ እንዴት የሚቀጥል ይመስልዎታል? ለውጡን እራሱንስ እንዴት ይመለከቱታል? ተነጋገሩ!
Posted on: Fri, 05 Jul 2013 17:35:12 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015