-----------ተነጋገሩ--------- “አል-ሸባብ” - TopicsExpress



          

-----------ተነጋገሩ--------- “አል-ሸባብ” ኢትዮጵያ ውስጥ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም እያደባ መሆኑን የሚጠቁም መረጃ ከእጄ ገብቷል፤ ሲል የኢትዮጵያ መንግስት ሰሞኑን ማስጠንቀቅያ አውጥቷል። ለመሆኑ ይህ መንግስት ያወጣው ማስጠንቀቅያ በኢትዮጵያውያን ውሎና አዳር፤ የእለት-ተለት ኑሮ ላይ ምን ዓይነት ተጽእኖ ያሳድራል ይላሉ? በቅርቡ በኬንያ የደረሰውን ከመሰለ የሽብር ጥቃት አደጋስ የኢትዮጵያ ሕዝብ የቱን ያህል ይጠበቃል ይላሉ? ተነጋገሩ!
Posted on: Thu, 07 Nov 2013 19:18:27 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015