------ተነጋገሩ------ በምህፃር መ.ኢ.አ.ድ - TopicsExpress



          

------ተነጋገሩ------ በምህፃር መ.ኢ.አ.ድ ተብሎ የሚጠራውን የፖለቲካ ፓርቲ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅትን ሲመሩ የቆዩት ኢንጅነር ኃይሉ ሻወል በዚህ ሣምንት ቦታቸውን በፈቃደኝነት ለቀው ሌላ መሪ ኃላፊነቱን ተረክበዋል። ይህንን ለውጥ እንዴት ተመለከቱት/ይመለከቱታል? ተነጋገሩ!
Posted on: Fri, 26 Jul 2013 17:00:53 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015