[BBC] Man in South Africa Eats Heart of Ex-Girlfriends New Lover - TopicsExpress



          

[BBC] Man in South Africa Eats Heart of Ex-Girlfriends New Lover የቀድሞ ፍቅረኛዬን ነጥቀኸኛል በሚል “ልቡን በላው” amharictube/watch.php?vid=60cbc8490 “ልቡን በላው”... ፈሊጣዊ አነጋገር እንዳይመስላችሁ። በደቡብ አፍሪካ የኬፕታውን ነዋሪ የሆነው የዚምባብዌ ተወላጅ እንደ አውሬ ነው፤ የባላንጣውን ልብ ሲበላ የተገኘው። አስደንጋጩ ወንጀል የተፈፀመው በቀድሞ ፍቅረኛው ቤት ውስጥ ነው። የፀብ ምልክት አልነበረም ብላለች የቀድሞ ፍቅረኛው። ከተለያዩ ቆይተዋል። በድብቅ የተደረገ ነገር የለም። ከሱ ተለይታ ከ62 አመት አዛውንት ጋር መኖር ጀምራለች። ባለፈው ረቡዕ እለት የቀድሞ ፍቅረኛዋ ቤቷ ድረስ ሲመጣ፤ ክፉ ነገር እንዳልጠረጠረች ገልፃ፤ መጠጥ ገዝቼ እንዳመጣ ገንዘብ ሰጥቶኛል ብላለች። አፍታ አልቆየችም። መጠጥ ገዝታ ስትመጣ፤ ቤቱ ደም በደም ሆኗል። የ62 ዓመቱ አዛውንት በቀድሞ ፍቅረኛዋ ተወግተው ሞተዋል። አንገታቸው በስለት ቆስሏል። ፊታቸው ተነክሷል፤ በጥርስ ተቦጭቋል። ጩኸት ሰምተው የመጡ ጎረቤቶች ወደ ቤት መግባት እንዳልቻሉና በመስኮት ለማየት እንደሞከሩ ጠቅሰው፤ የአዛውንቱን ሆድ ቀድዶ ልባቸው ቆርጦ ሲበላ አይተናል ብለዋል። በድንጋጤ የተደናበሩት ጎረቤቶች ፖሊስ ከጠሩ በኋላ ነው ወንጀለኛው የተያዘው። amharictube/watch.php?vid=60cbc8490 BBC South African police have arrested a man they found using a knife and fork to eat the heart of his ex-girlfriends new lover. The victim, aged 62, had been stabbed in his chest and neck and had a bite mark on his face, the police told the BBC. The suspect, a Zimbabwean national, was found in the Gugulethu township near Cape Town. He is due to be formally charged in court later on Thursday or Friday. Western Cape Deputy Police Commissioner Sharon Jephta said police officers and witnesses had been offered counselling to cope with the trauma. It was very gruesome, she said. Its definitely a love triangle, she said. amharictube/watch.php?vid=60cbc8490
Posted on: Tue, 17 Jun 2014 05:01:45 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015