#Ethiopia #AddisAbaba ለአዲስ አበባ የጎርፍ - TopicsExpress



          

#Ethiopia #AddisAbaba ለአዲስ አበባ የጎርፍ ችግር የተፈቀደላቸው የኮካዎች መልስ:- --ችግሩ የተከሰተው የአፈርና ውሃ እቀባ ሥራ ላይ ነዋሪዎች አለመሰማራታቸውነው፡፡ ይላል ከገጠር ይሰራ የነበረና ከተማ ከገባ ወር ያልሞላው ካድሬ:: --ቀድሞን የመጣው ልማት ያስከተለው ጊዜያዊ ችግር ነው፡፡ --በበጋ ይሄ ችግር እንዳይፈጠር ሥራ እየተሰራ ያ.ሁ.ነ.ያ --ወጣቶች ሰውን ተሸክመው በማሻገር ሥራ ፈጥረው ራሳቸውንም ቤተሰቦቻቸውንም እየረዱ ነው፡፡ --የግንዛቤ እጥረት እንጂ እንደሚወራው አይደለም፡፡ --ችግሩን ለመጠቀም የሚያሴሩ የጸረ-ሰላም ኃይሎች ኤዲት የተደረገ ፎቶ ነው እንጂ ዝናብ ሲዘንብ ከተማው አስፓልት ባስፓልት ስለሆነ መጠነኛ ጎርፍ በፊትም የነበረ ነው፡፡
Posted on: Thu, 07 Aug 2014 12:12:47 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015