#Malcolm_King ቢስሚላሂራህማኒራሂም BY Malcolm - TopicsExpress



          

#Malcolm_King ቢስሚላሂራህማኒራሂም BY Malcolm king(M.K.) ያው እንደሚታወቀው ድምጻችን ይሰማ ለተወሰነ ጊዜ ምንም ኣይነት ተቃውሞ እንደማይኖር ከኢዱ የመንግስት ጭፍጨፋ በፊት ኣስታውቀው ነበር ምክንያቱም መንግስት ወደ እራሱ ተመልሶ ሙስሊሙ ህብረተሰብ የጠየቃቸውን ሶስት ቀላል ጥያቄወች ለመመለሻ የሚሆነውን ጊዜ ለመስጠት እንደሆነ ገልጸው ነበር ነገር ግን የኢዱን ጅምላ ጭፍጨፋ ያየ ሰው ወያኔ እና ፖሊስ ተብዬዎች ሚዲያወች የመንግስት መጅሊሶች የወያኔ ባለስልጣናት ለሙስሊሙ ያላቸውን ጥላቻና ንቀት በግልጽ ያሳዩበት ትልቅ ኣጋጣሚ ነበር ስለዚህ ሙስሊሙ ህብረተሰብ ወደ ኣላህ ከማልቀስ ጎን ለጎን ከዚህ ለከፋ የወያኔ ተንኮል እራሱን ኣዘጋጅቶ መቀመጥ ኣለበት ግራ ጉንጭህን ሲመታህ ቀኙን ስጥ የሚባለው ፈሊጥ ተወግዶ ሁሉም ሰው በግሉ ኣስፈላጊውን ዝግጅት እያደረገ የድምጻችን ይሰማን ትእዛዝ መጠበቅ ኣለበት እንደኔ ግምት የሙስሊሙ እራሱን ኣለመከላከል ሴቶቻችንን ፊት ለፊታችን ሲደበድቡ ሂጃብ ሲያሶልቁ ሲዘርፉ ለወሲባዊ ተግባር ሁሉ ሲቃጣቸው ዝም ማለታችንን ንቀትን እንጂ በምንም መልኩ ለሰላም መቆማችንን እና መታገሳችን ሊገባቸው ኣልቻለም ዛሬ የሚያስታጥቀን አገር ብናገኝ በኣንድ ሳምንት ወስጥ በሚሊዮን የሚቆጠር ሙስሊም ታጋይ እንደሚወጣ ወላሂ ለደቂቃ እንኩዋን ኣልጠራጠርም የዛን ያህል ብዙወቻችን መሮናል ከቆሙት በታች ከሞቱት በላይ ነው እየኖርን ያለነው ኣሁን መንግስት እያደረሰብን ላለው በደል ምንም አይነት ጥፋት የለብንም ከበፊትም ጀምሮ ሙስሊሙ ንግድ ላይ ሰላም ላይ ስላተኮረ መንግስትም በቂ ተንኮል መሸረቢያ ጊዜ ስለነበረው እምነታችንን በሰይጣን ሃይማኖት እንድንቀይር ድረስ ሊያስገድዸን የደረሰው ታዲያ እኛ ጥፋተኛ በኣላህም ዘንድ ይሁን በታሪክ የምንሆነው ኣሁን ሁሉንም ነገር ካወቅን ቡሃላ ችላ ብለን የተኛን ጊዜ ብቻ ነው ከኣሁኗ ደቂቃ ጀምሮ ምንም ዝም ብለን የምናሳልፈው ጊዜ ስለሌለን በወያኔ መንግስት ጦርነት ስለታወጀብን በዚሁ ከቀጠሉ ከነዘርማንዘራችን ስለሚያጠፉን በምንችለው ሁሉ በኣዲስ መልክ ተጠናክረን የመጣብንን መኣት መከላከል ኣለብን ታዲያ እንደኔ ሃሳብ ለጊዜው የምናውቃቸውን የመንግስት ካድሬወች ፎቶ እና መረጃ ፌስ ቡክ ላይ እንለጥፍ ምክንያቱም ወደፊት ለሚወሰዱ ማንኛውም ኣይነት እርምጃወች ስራችንን በተቀላጠፈ እና በረቀቀ መንገድ ለመፈጸም ይረዳናል ሁላችንም በግል ለሌላ እምነት ተከታዮች ለምንቀርባቸው ሰዎች ስለ ጊዜው ተጨባጭ ሁኔታ ወያኔ ኣገር ለማተራመስ ቆርጦ መነሳቱን እናሳውቃቸወ የማንም ሰላም ተናግቶ ማንም በሰላም እንደማይኖር እናስረዳቸው ትግሉን የሚቀላቀሉበትን መንገዶች እናመቻች ሁሌም ሙስሊሙን በግልም ሆነ በጅምላ ከሚጎዱ ነገሮች እንታደግ ለምሳሌ ኣዲስ ኣድማስ ላይ ማአቀብ መደረግ ካለበት ችላ ሳንል እንፈጽም በሃጅ ኮሚቴ በኩል ሃጅ ማድረግ በጉልበት በወያኔ ስልጣን ላይ ለተቀመጡት የመጅሊስ ኣባላት ከምንም ነገር በላይ የሚጠብቁት ገቢ ስለሆነ በዚህ ዙሪያ ገጠርም ከተማም ያሉትን ሙስሊሞች እናስተምር ከኣሁን ጀምሮ ከኣሚሮች የሚወጡ ትእዛዞችን ምንም የራሳችንን ሳንጨምር እንፈጽማቸው ሌላ ሁሌም ለጊዜው ላይክ ኣድርገን ወይም ኮሜንት ጽፈን ወዲያው የምንረሳ ኣንሁን ምክንያቱም መንግስት ማታም ለኛ ስለማይተኛ ቀዳሚ ጉዳያችን እስልምናችንን ከዚህ ኣውሬ መንግስት ማዳን መሆኑን ኣንዘንጋ ።የኣላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት አድርገን ኣሜን።
Posted on: Sat, 10 Aug 2013 22:06:58 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015