#Millionsofvoicesforfreedom #Ethiopia #UDJ #ADDISABABA አንድነት በመብራት ሃይል አዳራሽ በአጭር ጊዜ የጠራው ስብሰባ በድምቀት ተጀምሯል፡፡ መፈክሮች ከተሰሙ በኋላ የአንድነት ፓርቲ የአዲስ አበባ ዞን ሰብሳቢ አቶ ትግስቱ አወሉ ስብሰባውን በንግግር ከፍተዋል፡፡ #Millionsofvoicesforfreedom #Ethiopia #UDJ #ADDISABABA
Posted on: Sun, 11 Aug 2013 11:41:59 +0000
Trending Topics
Recently Viewed Topics
© 2015