#SomeoneTellSaudiArabia For a Reason we dont know Police is blocking protest at Saudi Embassy in Addis Ababa | ይህ ዜና እስከተጠናከረበት ድረስ በአዲስ አበባ ሳውዲ ኤምባሲ ሰልፍ እንዳይካሄድ የሚደረግበት ሁኔታ እንዳለ ተረድተናል ምክንያቱን የሚመለከተው አካል ጠይቀን ምላሽ ልናገኝ አልቻልንም።
Diretube
Posted on: Fri, 15 Nov 2013 10:42:16 +0000