“አትደርስበትም” great Answer አንድ ጥጥ - TopicsExpress



          

“አትደርስበትም” great Answer አንድ ጥጥ የመሰለ ነጭ ሽበት ያለባቸው አዛውንት ቁልቁል ሲወርዱ አንድ ወጣት ሊተርባቸው አስቦ “አባባ፣አባባ የቃጫ ፋብሪካ መንገድ በዚህ በኩል ነወይ?” ብሎ ሲጠይቃቸው፣ እሳቸውም ነገሩ ስለገባቸው “አዎን ልጄ መንገዱስ ይኼው፤ ነገር ግን አንተ አትደርስበትም” ብለው መለሱለት፡፡
Posted on: Tue, 11 Jun 2013 19:43:22 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015