*የ ፒ ኤስ ቪዉ አማካይ ኬቨን ስትሩዝማን - TopicsExpress



          

*የ ፒ ኤስ ቪዉ አማካይ ኬቨን ስትሩዝማን በ July ወር ማንችስተር ዩናይትድ ሊቀላቀል ይችላል(directfootball) *ዋይን ሮኒ የ 4 አመት ኮንትራት እና ሳምንታዊ 256ሺ ፓዉንድ ከማንችስተር ዩናይትድ ሊቀርብለት ነዉ(coughtoffside) *ቲያጎ አልካንትራ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ሊያቀና ስለሆነ የቡድን ጎደኞቹን ሊሰናበታቸዉ እንዲሰበሰቡ ጠይቆል(news, AS) *በዛሬዉ እለት የማንችስተር ዩናይትዱ አዲሱ አሰልጣኝ ዴቪድ ሞይስ የእረፍት ጊዜዉን ጨርሶ ወደ ማንችስተር ከተማ ተመልሶል(Manchester evening) *ሁሉም የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች በሚቀጥለዌ ሳምንት ረቡእ( July 3) ቀን ወደ ልምምደ ይመለሳሉ(Manchester evening) *የቲያጎ አልካንትራ አባት ልጁ ቲያጎ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ እንደሚያቀና በቀጥታ የሬዲዮ ስርጭት ተናገረ(AS) *ዴቪድ ሞይስ ሁሉም ተጫዋቾቹ በሜዳ ላይም ሆነ ከሜዳ ዉጪ ደስተኛ እንዲሆኑ ፍላጎት አለዉ(the sun) *ቼልሲ ሆላንዳዊዉን ወጣት ቫንጊን ክልን ለማስፈረም ከማንችስተር ዩናይትድ የተሻለ እድል አለዉ(coughtoffside) *የቤኒፊካዉ ተከላካይ ኢዝኬላ ጋሬይ ለማንችስተር ዩናይትድ ከሚፈርሙት አዲስ ተጫዋቾቸ አንዱ ሊሆን እንደሚችል ይታሰባል(porto de sport) *ማንችስተር ዩናይትድ የሮናልዶን ዝዉዉር አሁንም በማጤን ላይ ነዉ(sportdirect) *ማንችስተር ዩናይትድ አጥቂዉን ዋይን ሮኒን ማቆየት ይፈልጋል ሲል የቀድሞ የዩናይትድ ተጫዋች ማካሪ ተናገረ(Goal)
Posted on: Mon, 24 Jun 2013 14:02:52 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015