*የጨርቆስ ልጅ የሀብታም ት/ቤት - TopicsExpress



          

*የጨርቆስ ልጅ የሀብታም ት/ቤት ገብቶ* አስተማሪ: አምስት ብላክፎሬስት ኬኮች ቢኖርህ እና ሁለቱን ለሌላ ሰው ብትሰጥ ስንት ኬክ ይቀርሀል? የጨርቆስ ልጅ : አምስት አስተማሪ: ብልጣብልጥ መሆንህ ነው? እሺ! አንተ አልሰጠኸውም እንበል አንድ ተማሪ በግድ ቀምቶኽ ሁለት ኬኮች ወሰደብህ... ምን ያህል ይቀርሀል? የጨርቆስ ልጅ : አምስት ኬክ እና አንድ የተማሪ ሬሳ :D
Posted on: Sat, 13 Jul 2013 18:07:34 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015