A Global Financial Guru Who Predicted the Crisis of 2008 Says More - TopicsExpress



          

A Global Financial Guru Who Predicted the Crisis of 2008 Says More Turmoil May Be Coming | Read More at .... goo.gl/9fiMrX | “አንዳንዴ የዛሬ ችግራችን መንስዔ፣ ትላንት ላይ መፍትሔ ያልነው ነገር ይሆናል” እ.አ.አ በ2008 በአሜሪካ ተከስቶ ለዓለምም የተረፈውን የኢኮኖሚ ቀውስ የተነበየው ሕንዳዊው የዓለማቀፉ ኢኮኖሚ ሊቅ ራግሁራም ራጃን የአሁኑ የዓለም የኢኮኖሚ ሁኔታም አስጊ ነው ይላል፡፡ በአሁኑ ወቅት የሕንድ ብሄራዊ ባንክ አስተዳዳሪ የሆነው ራግሁራም ራጃን እ.አ.አ በ2005 በIMF የኢኮኖሚ አማካሪ በነበረበት ወቅት ዓለማቀፉ ገበያ የተመሰረተባቸው ውስብስብ ኢኮኖሚያዊ ስልቶች የዓለምን ኢኮኖሚ አደጋ ላይ ይጥሉታል ሲል አስጠንቅቆ ነበር፡፡ በወቅቱ ማንም አልሰማውም፡፡ በሦስት ዓመታት በኋላ የሆነውን ላየ ግን ክስተቱን የትንቢት ያህል ቀድሞ አይቶ አስጠንቅቆ ነበር፡፡ አሁን ላይም ታዲያ ሕንዳዊው ምሁር የቀድሞውን ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ለማከም ተብሎ አሁን ድረስ ጥቅም ላይ እየዋሉ ያሉት ኢኮኖሚያዊ አካሄዶች የዓለምን ኢኮኖሚ ዳግም ሊያናጋው ይችላል ሲል ያስጠነቅቃል፡፡ ዝርዝሩን ይመልከቱ
Posted on: Mon, 11 Aug 2014 09:00:02 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015