BREAKING: #SomeoneTellSaudiArabia #Ethiopia announced 2 million - TopicsExpress



          

BREAKING: #SomeoneTellSaudiArabia #Ethiopia announced 2 million Euros to Help Ethiopians in Saudi | ከሳዊዲ አረቢያ እየተመለሱ ላሉ ኢትዮጲያውያን ወደ ሀገራቸው ማጓጓዣና በቋቋሚያ የሚሆን 50 ሚሊዮን ብር መንግስት መመደቡን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዶክተር ቴድሮስ አድሀኖም ዛሬ ጠዋት ገልፀዋል። ዶክተር ቴድሮስ ተጨማሪ በጀት ለዚሁ እንደሚመደብ ያስታወቁ ሲሆን የሴቴች ህፃናትና ወጣቶች ሚንስተር ዘነቡ ታደሰ በበኩላቸው መንግስት የሁለት ሚሊዮን በጀት ለተመላሽ ወገን መቋቋሚያ መመደሁን ገልፀዋል። ለበለጠ መረጃ ይህን ይጫኑ --> diretu.be/687935
Posted on: Fri, 15 Nov 2013 09:58:20 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015