Blaise compaore resigns! እደግመዋለሁ! - TopicsExpress



          

Blaise compaore resigns! እደግመዋለሁ! የቡርኪናፋሶ ወጣቶች፡ እንዴት ታሰቀናላችሁ! በቡርኪናፋሶ ጎዳናዎች ላይ የተገኘው አብዛኛው ምናልባትም ሁሉም ሰልፈኛ በህይወቱ የሚያውቀው ፕሬዚዳንት ለ27 ዐመታት የገዛው ብሌስ ካምፓዎሬን ነው፡፡ ኮምፓዎሬ ግን 27 ዐመታትም አልበቃ ብሎት ለሌላ ተጨማሪ ዐመታት ስልጣን ሲቋምጥ “ህገ-መንግስት ላሻሽል” አለ፡፡ የቡርኪናፋሶ ወጣቶች ፓርላማውን አነደዱበት፡፡ የቡርካናፋሶ ፖሊስም እጅግ አስደመመኝ፡፡ ፓርላማ በእሳት ሲያያዝ ውሀ መርጨት እንጂ ጥይት ለመተኮስ አልፈቀደም፡፡ መቸም ንብረት ማውደም በመርህ ደረጃ ተቀባይነት ያለውም ባይሆን the very limited extent of the damage and most importantly, the result, makes it worth praise. ክብር ለቡርኪናፋሶ ወጣቶች! And R.I.P to the dead! ብሌስ ኮመፓወሬ እጅ የሰጠ ይመስላል፡፡ ፓርላማውንና መንግስቱንም ለመበተን ተገዷል፡፡ And finally, he too follows them, and resigns! የህዝብን ቁጣ ገንፍሎ ከመጣ ማንም ሊመልሰው እንደማይቻለው አየንበት? ብራቮ የቡርኪናፋሶ ወጣቶች! ይሀንን ከኛው ሁኔታ ጋር አነፃፀርኩት፡፡ኢህአዴግ “45 ዐመታት ልገዛችሁ ዝግጅቴን ጨርሻለሁና አርፋችሁ ተቀመጡ” ያለንን አሰብኩ፡፡ እናስ በቡርኪናፋሶ ወጣቶች ብቀና ይፈረድብኛል? በቡርኪናፋሶ ዲሞክራሲስ? በቡርኪናፋሶ ፖሊሶችስ ቢሆን? Finally, the power hungry president, Blaise Compaore is forced to resign. A new day to Burkinafaso politics! m.bbc/news/world-africa-29851445
Posted on: Fri, 31 Oct 2014 16:01:07 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015