Blue Party Held Demonstration in Addis ...See at... - TopicsExpress



          

Blue Party Held Demonstration in Addis ...See at... diretu.be/762265 | ሰማያዊ ፓርቲ በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄደ ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ በአዲስ አበባ የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ የተካሄደ ሲሆን ሰልፈኞቹ የመብራት፣ የስልክና ውሃ አገልግሎቶች መቆራረጥ ችግር እንዲቀረፍ መጠየቃቸው ተዘግቧል። ከአቧሬ ተነስቶ በኢንግሊዝ ኢምባሲ በማድረግ ድንበሯ ሆስፒታል አከባቢ ባበቃው ሰልፍ ላይ በፖለቲካ ምክንያት የታሰሩ ሰዎች ይፈቱ የሚል መፈክርም መሰማቱን እና የፓርቲው ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነትና ሌሎች የፓርቲው አመራሮች መገኘታቸውን የዘገበው ኤፍቢሲ ነው። ..... diretu.be/762265
Posted on: Sun, 27 Apr 2014 16:30:01 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015