CCTV: Ethiopia’s ‘Super Grain’ Teff Finds Its Way To - TopicsExpress



          

CCTV: Ethiopia’s ‘Super Grain’ Teff Finds Its Way To European Supermarkets. See @diretu.be/988288 | ጤፍ የአውሮፓ ገበያን እየተቆጣጣረ መምጣቱ ተገለጸ፡፡ * በእንግሊዝ ገበያውን ተቆጣጥሮታል ተብሏል። የሲሲቲቪ የአፍሪካ ሪፖርት የኢትዮጵያው ጤፍ በአውሮፓ በሚገኙ የጤና የምግብ ሱቆች እና ሱፐር ማርኬቶች በሰፊው እየተሸጠ መሆኑን ዘግቧል፡፡ ጤፍ በካልሺየም ፣ በአይረን እና በፖታሽ የበለጸገ መሆኑ በአውሮፓ ከፍተኛ ተቀባይነት እንዲያገኝ እንዳስቻለውም ተገልጿል፡፡ ጤፍን የስንዴ ያህል ለዳቦ ፣ ለፓስታ ፣ ለፒዛ እንዲሁም ለሌሎች ምግቦች መጠቀም እንደሚቻልም የተገለጸ ሲሆን በኢትዮጵያ 6.3 ሚሊዮን ገበሪዎች ጤፍን እንደሚያመርቱ እንዲሁም ከሚታረሰው አጠቃላይ የኢትየጵያ መሬት 20 በመቶ የሚሆነው በጤፍ የተሸፈነ መሆኑም ተጠቁሟ፡፡ በዘገባው ጤፍ ከቡና ቀጥሎ ሁለተኛው ኢትዮጵያ ለዓለም ያበረከተችው ስጦታም ነው ይለናል። የCCTVን ዘገባ አብረን እንከታተል...diretu.be/988288
Posted on: Fri, 16 May 2014 08:48:40 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015