Egypts Ahly complete signing of Ethiopia striker Saladin Said - - TopicsExpress



          

Egypts Ahly complete signing of Ethiopia striker Saladin Said - በዋዲ ዳግላ በቅርቡ ኮንትራቱ የሚጠናቀቀው ሰላዲን ሰኢድ ወደ አል አህሊ የሚያደርገው ጉዞ ተጠናቋል። አል አህሊ ቅዳሜ ዕለት በይፋ ተጫዋቹን ማስፈረሙን ለመገናኛ ብዙሀን አሳውቋል፣ ሰለሀዲን ሰዒድ ከክለቡ ጋር የአምስት ዓመት ኮንትራት ተፈራርሟል።
Posted on: Sun, 25 May 2014 21:00:00 +0000

Recently Viewed Topics




© 2015