El-Sisi promises Marshall plan, negotiations with Ethiopia, - TopicsExpress



          

El-Sisi promises Marshall plan, negotiations with Ethiopia, possible pardon of some prisoners ... See at ... diretu.be/628592 | የግብጽ እጩ ፕሬዝዳንት አል ሲሲ በሕዳሴው ግድብ ዙሪያ ወደ ኢትዮጵያ በማምራት መደራደር እንደሚሹ ገለጹ፡፡ ግብጽ በሚቀጥለው ሰኞና ማክሰኞ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ለማካሄድ ጉድ ጉድ እያለች ባለችበት በአሁኑ ወቅት ከተለያዩ የግብጽ ሚዲያዎች ለተውጣጡ ጋዜጠኞች የቀድሞ የግብጽ ጦር አዛዥና በቀጣዩ ምርጫ የማሸነፍ ከፍተኛ ግምት የተሰጣቸው አብደል ፋታህ አል ሲሲ ጋዜጣዊ መግለጫ መስጠታቸውን አል አህራም ዘግቧል፡፡ ሁለት ሰዓታት በፈጀው በዚሁ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አመራርዎ የቀድሞውን የግብጽ ፕሬዝዳንት ሆስኒ ሙባረክን ይመስላል ተብሎ የቀረበላቸውን ጥያቄ አጣጥለው፣ ስለህዳሴው ግድብ በተመለከተ የተነሳውን ጥያቄ አስመልክተው ኢትዮጵያ ድረስ በመምጣት “ቀጣይ ድርድር ማድረግ እንደሚሹ…” ገልጸዋል፡፡
Posted on: Tue, 20 May 2014 16:00:01 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015