Ethiopia’s ICT sector as among world’s worst...See....diretu.be/265954 | የዓለም የኢኮኖሚ ፎረም በየዓመቱ የሚያወጣውና የሐገራትን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዝግጁነት ደረጃ የሚዘረዝረው Network Readiness Index (NRI) የኢትዮጵያን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ደረጃና ዝግጅት ከ148 ሀገራት 130 ላይ አስቀምጦታል፡፡ ሪፖርቱ ኢትዮጵያ ሌላው ዓለም እያጣጣመው ያለውን የመረጃ፣ የዓለማቀፉ የመረጃ መረብና በአጠቃይ በኢንፎርሜሽ ቴክኖሎጂው ዘርፍ ያሉትን በረከቶች ለዜጎቿ ለማድረስ ትልቅ ሥራ ከፊቷ ተደቅኗል ሲል ይገልጻል፡፡ See More at....diretu.be/265954
Posted on: Thu, 01 May 2014 20:00:01 +0000
Trending Topics
Recently Viewed Topics
© 2015