Ethiopia Ginbot 7 leader facing death penalty extradited from - TopicsExpress



          

Ethiopia Ginbot 7 leader facing death penalty extradited from Yemen | Read More at .... goo.gl/SFVXSa | ግንቦት 7 አቶ አንዳርጋቸው ለኢትዮጵያ ተላልፈው ተሰጥተዋል ብሏል ከየመን ወደ ኤርትራ በመጓዝ ላይ የነበሩት እና በሰንአ አየር መንገድ በቁጥጥር ስር የዋሉት የግንቦት 7 ዋና ጸሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ለኢትዮጵያ ተላልፈው መሰጠታቸው በስፋት እየተዘገበ ይገኛል፡፡ ምንም እንኳ በጉዳዩ ላይ የየመንም ሆነ የኢትዮጵያ መንግስታት ማረጋገጫ ባይሰጡም ቢቢሲን ጨምሮ የተለያዩ ዓለም አቀፍ ሚድያዎች አቶ አንዳርጋቸው ለኢትዮጵያ ተላልፈው ስለመሰጠጣቸው እየዘገቡ ይገኛሉ፡፡ ቢቢሲ የግንቦት 7 የተለያዩ ሃላፊዎች አቶ አንደርጋቸው ለኢትዮጵያ ተላልፈው መሰጠታቸውን እንደሚያምኑ እና የእንግሊዝ መንግስትም ትጽእኖ እንዲፈጥር ጠይቀዋል ብሏል፡፡ የ1997 ምርጫ ታዛቢ የነበሩት እና የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ አባል አና ጎሜዝ የእንግሊዝ መንግስት ለኢትዮጵያ የሚሰጠውን ከፍተኛ ድጋፍ እና እርዳታን በመጠቀም ትጽእኖ መፍጠር አለበት ብለዋል፡፡ Read More at .... goo.gl/SFVXSa
Posted on: Sat, 05 Jul 2014 06:06:26 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015