#Ethiopia to send Troops to South Sudan within weeks - - TopicsExpress



          

#Ethiopia to send Troops to South Sudan within weeks - ኢትዮጲያ በጎረቤት ሀገራት ሰላም ለመፍጠር እያደረገችው ያለው አስተዋፆ ቀጥላል፣ እንደ ብሎንበርግ የወሬ ምንጭ ኢትዮጲያ በሳምንታት ውስጥ ወታደሮቿን የእርስ በርስ ጦርነት ባጠቃት የደቡብ ሱዳን ግዛት ለማዝመት መዘጋጀቷን ተናግሯል። ሰላም ለማስከበር ባጠቀላይ 2,500 ወታደሮችን ለመላክ ኢትዮጲያ ኬኒያና ሩዋንዳ ተዘጋጅተዋል የሚለን የብሎንበርግ የወሬ ምንጭ ነው።
Posted on: Thu, 29 May 2014 07:00:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015