Ethiopia working to increase flower exports | Read More - TopicsExpress



          

Ethiopia working to increase flower exports | Read More at.....goo.gl/jLTrQ4 | ኢትዮጵያ በአበባ ምርት የውጪ ገበያን ለማሳደግ እየሰራች ነው ተባለ፡፡ በአፍሪካ ከኬንያ ቀጥላ አትዮጵያ ሁለተኛ አበባ ላኪ ሀገር ስትሆን የአበባ ምርት ወደ ውጪ ገበያ ማቅረብ የጀመረችው እ.አ.አ በ 2002 ነው፡፡ የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸር ኤጀንሲ እንዳስታወቀው ኤጀንሲው ከአበባ ምርት የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግና በዘርፉ ያሉትን ችግሮች ለመፍታት ከባለድርሻ አካላት ጋር እየሰራ ነው፡፡ ኤጀንሲው በተጨማሪም ለአበባ ምርት ብለው ሰፊ መሬት በመውሰድ የምርት ስራውን በማይጀምሩ ባለሀብቶች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ ታውቋል ሲል ሆርቲ ቢዝ ፅፏል፡፡
Posted on: Fri, 09 Jan 2015 08:30:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015