#Ethiopia: በአሁኑ ሰዓት ዋልያዎች ጋ መጫወት - TopicsExpress



          

#Ethiopia: በአሁኑ ሰዓት ዋልያዎች ጋ መጫወት የማይመኘው ማን ነው ? ይህንን ደስ የሚል ዜና ያንብቡ ... አሚን አስካር ይባላል, ትውልደ ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሽናል የእግር ኳስ ተጫዋች ነው:: አሁን በኖርዌይ ሊግ ብራን ለተባለው ክለብ ይጫወታል:: በዓምና የኖርዌይ ሊግ ሲዝን በምርጥ ጎል አግቢነት ተሸልሟል:: "የኔ ህልም ለትዉልድ አገሬ ኢትዮጵያ (ብሄራዊ ቡድን) መጫወት ነው ... እንደ ፕሮፌሽናል ተጫዋችነቴ በአዉሮፓ ቆይታዬ ደስተኛ ነኝ ሆኖም የአፍሪካ እግር ኳስ ልምድ ማጣጣም እፈልጋለው ... ሀገሬ ኢትዮጵያ ወክየ በኢንተርናሽናል ግጥሞች መሳተፍ እፈልጋለው... " ሲል አሁን ከሚኖርበት የኖርዌይ አገር ለሱፐርስፕርት ተናግሯል:: ዝርዝሩን ታች ያለው ሊንክ ላይ አለ ... hahudaily/sports/ethiopia-vs-nigeria/item/331-amin-askars-desire-to-play-for-ethiopia
Posted on: Thu, 03 Oct 2013 15:54:57 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015