Ethiopian Mathematics Olympiads Organized by Nejashi ... See at - TopicsExpress



          

Ethiopian Mathematics Olympiads Organized by Nejashi ... See at ... diretu.be/448345 | በሀገራችን ትምህርት ቤቶች ውስጥና በትምህርት ቤቶች መካከል የሚደረጉ ውድድሮች እምብዛም ናቸው፡፡ ቢኖሩም እንኳ ታዲያ ከስፖርትና ግፋ ቢልም አንድ ሰሞን ታይተው ከሚጠፉ የጠቅላላ ዕውቀት ውድድሮች የዘለሉ አይደሉም፡፡ ለዘመናዊው ዓለም መሰረት በሆነው የሒሳብ ዘርፍ በትምህርት ቤቶች መካከል ውድድር ማካሄድ በበርካታ ሀገራት የተለመደ ቢሆንም በሀገራችን ግን ጉዳዩ እንግዳ ነው ማለት ይቻላል፡፡ በነጃሺ ኢትዮ-ቱርኪሽ ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤቶች የ6ኛ 7ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል በቅርቡ የተካሄደው የሒሳብ ኦሎምፒያድ ውድድር ሌሎች የሐገራችን ትምህርት ቤቶችም ሊማሩበትና አርአያ ሊያደርጉት የሚገባ ነውና ለዛሬው በዚህ የተማሪዎች የሒሳብ ውድድር ዙሪያ የተዘጋጀውን መሰናዶ ልንጋብዛችሁ ወደደን…፡፡ ሙሉ ዝግጅቱን ይከታተሉ ... diretu.be/448345
Posted on: Wed, 07 May 2014 12:30:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015