Ethiopian man shot dead by Saudi police | የሳውዲ - TopicsExpress



          

Ethiopian man shot dead by Saudi police | የሳውዲ መንግሥት ለ ሁለተኛ ጊዜ የሰጠው የምህረት አዋጅ ቀነ ገደብ ካበቃበት ካለፈው እሁድ አንስቶ በተካሄደ የፖሊስ ክትትል ሁለት ኢትዮጵያውያን መገደላቸውን ሳውዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አስታወቁ ። እነዚሁ ነዋሪዎች እንዳሉት ባለፉት ሶስት ቀናት ከሞቱት ሌላ በርካታ ኢትዮጵያውያን ታፍሰዋል። የአሶሼትድ ፕረስና (AP) የዶቼቬሌ (DW) ዘገባን ይህን በመጫን ያገኙታል --> diretu.be/ETdiedinSaudi
Posted on: Wed, 06 Nov 2013 18:41:15 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015