Ethiopian woman killed in Atlanta by her Nigerian boyfriend ... - TopicsExpress



          

Ethiopian woman killed in Atlanta by her Nigerian boyfriend ... See at ... diretu.be/838975 | በአትላንታ አንዲት ኢትዮጵያዊት ናይጄርያዊ ዜግነት ባለው ፍቅረኛዋ መገደሏ ተሰማ ኢትዮጵያዊቷ ቤቲ ስንሻው የተገደለችው ሚያዝያ 24 ቀን 2006 ዓ.ም ሲሆን ናይጄርያዊው ፍቅረኛውን በጥይት መቶ ከገደለ በኋላ ራሱን አጥፍቷል ተብሏል፡፡ ቤቲ የ28 ዓመት ወጣትና የአንዲት ሴት ልጅ እናት እንደነበረች የተጠቆመ ሲሆን የቀብር ስነስርአቷ እስካሁን እነዳልተፈጸመ ተገልጿል የወጣቷን የቀብር ስነስርአትን ለመፈጸም ገንዘብ እየተሰባሰበ መሆኑና ሟቿ ወላጅ እናቷን ከ አንድ አመት በፊት በካንሰር ምክንያት እንዳጣች ተነግሯል፡፡ ለተጨማሪ …. diretu.be/838975
Posted on: Sun, 04 May 2014 15:30:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015