Ethiopias big plans to boost tourist numbers... see - TopicsExpress



          

Ethiopias big plans to boost tourist numbers... see ....diretu.be/622293 | ቢቢሲ ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ ቱሪስቶች ቁጥር እጅጉን እየጨመረ መሆኑን አስመልክቶ አንድ ዘገባ አስነብቧል፡፡ በአፍሪካ ሞሮኮና ደቡብ አፍሪካ በርካታ ቱሪስቶችን በመሳብ በአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል፡፡ ሞሮኮ በዓመት 9.3 ሚሊየን ቱሪስቶችን ወደ ሀገሯ ስትስብ፣ ደቡብ አፍሪካ በበኩሏ 8.3 ሚሊየን ቱሪስቶችን በዓመት ውስጥ እንደምታስተናግድ ይታወቃል፡፡ ኢትዮጵያ በዓመት 523 000 ቱሪስቶች በማስተናገድ ከአፍሪካ 17ኛ ደረጃ ላይ ብትገኝም የቱሪስት ፍሰቱ ግን በዓመት በ10 % እያደገ መምጣቱ ለሀገሪቱ ጥሩ ዜና ነው ተብሏል፡፡ ይህ የ10 % የቱሪስት ፍሰት ጭማሪ በበኩሉ በቱሪስት ሳቢያ ሀገሪቱ የምታገኘውን ገቢ በ20 % እንዲጨምር እንዳደረገው ታውቋል፡፡ see more....diretu.be/622293
Posted on: Thu, 01 May 2014 21:00:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015