Ethiopia’s Growth Index is the Leading in Africa - - TopicsExpress



          

Ethiopia’s Growth Index is the Leading in Africa - ኢትዮጵያ ባለፉት አምስት አመታት በአፍሪካ ከፍተኛ የኢኮኖሚ እድገት በማስመዝገብ ቀዳሚ መሆኗ ተመለከተ አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ኢትዮጵያ ባለፉት አምስት ዓመታት በአፍሪካ ከፍተኛ የኢኮኖሚ እድገት በማስመዝገብ ቀዳሚ ሃገር መሆኗን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን የ2014 የኢኮኖሚ ሪፖርት አመለከተ ። በሪፖርቱ እንደተገለጸው ኢትዮጵያ እ.አ.አ ከ2009 እስከ 2013 ድረስ በአማካኝ የ9 ነጥብ 4 በመቶ የኢኮኖሚ እድገት በማስመዝገብ ከአፍሪካ በአንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።
Posted on: Tue, 13 May 2014 20:30:00 +0000

Trending Topics



v>

Recently Viewed Topics




© 2015