Exclusive Interview with Tewolde Gebremariam, CEO of Ethiopian - TopicsExpress



          

Exclusive Interview with Tewolde Gebremariam, CEO of Ethiopian Airlines ...See at ... diretu.be/765569 | የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገ/ማሪያም በአየር መንገዱ የስራ አፈጻጸም እንዲሁም በወደፊት እቅዱ ዙሪያ ከዋልታ ኢንፎርሜሽን ማእከል ጋር ቃለመጠይቅ አድርገው ነበር፡፡ አየር መንገዱ ዓለም በኢኮኖሚ ውድቀት ላይ ባለችበት ግዜም እንኳ ከፍተኛ ትርፍ እና እድገት ለማስመዝገቡ ምክንያቶቹ ምንድናቸው? በከፍተኛ በጀት የተቋቋመው የኳታር አየር መንገድ ከተቋቋመ 10 ዓመታት ቢቆጠርም ምንም አይነት ትርፍ አግኝቶ አያውቅም ትርፋማ ለመሆን ከፍተኛ ሃብት ማንቀሳቀስ አይጠበቅም… ሙሉ ቃለ መጠይቁን ይከታተሉ See at ... diretu.be/765569
Posted on: Sun, 27 Apr 2014 03:30:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015