Genesis 2:7 And ★ the Lord★ God formed man of the - TopicsExpress



          

Genesis 2:7 And ★ the Lord★ God formed man of the dust of the ground, and breathed into his nostrils the breath of life; and man became a living soul. ★መፅሀፍ ቅዱስ ዘፍጥረት ላይ Lord የሚለውን ቃል ★እግዚያብሄር ★ ብሎ ይተረጉመዋል ። 1 ቆረንቶስ 12;3 እየሱስን በዚሁ ቃል Lord በሚለው ይገልፀዋል። ★ Corinthians 12:3 Wherefore I give you to understand, that no man speaking by the Spirit of God calleth Jesus accursed: and that no man can say that Jesus is ★the Lord,★ but by the Holy Ghost. ይህ ቃል በብሉይ ኪዳን ላይ እግዚያብሄር ተብሎ ተተርጉሟል በአዲስ ኪዳን ላይ ደግሞ ጌታ ተብሎ ተተርጉሟል ። 1 ቆረንቶስ 12;3 እየሱስ ጌታ ነው በሚለው አወንውሰደው ወይስ እግዚያብሄር አምላክ በሚለው እንተርጉመው? እንደኔ አማርኛው ትርጉም ችግር አለበት። ምክንያቱም Lord የሚለው ቃል በመፅሀፍ ቅዱስ ላይ ለመቁጠር ከሚቻለው በላይ እግዚያብሄር አምላክ ተብሎ ተተርጉሟል። እኔ እየሱስ እግዚያብሄር አምላክ ነው በሚለው ትርጉም እስማማለሁ።
Posted on: Mon, 21 Jul 2014 09:28:48 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015