Goodmorning All Friends - TopicsExpress



          

Goodmorning All Friends kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkklol this is so Funy ልጅቷ አምራና ተውባ ከቤት ልትወጣ ስትል አያቷ አስቆሟትና “ ወዴት ልትሄጂ ነው የኔ ልጅ አሏት” “ከወንድ ጓደኛዬ ጋር ቀጠሮ አለኝ አያቴ” “ እንደዛ ከሆነ ማድረግ ስለሚኖርብሽ ጥንቃቄ ልንገርሽ ቁጭ በይ፡፡ እነዚህ ወጣቶ ወንዶች ተንኮለኞች ናቸው ሊያሳስቱሽ ይችላሉ፡፡” አሉ አያትየው የወጣትነት ዘመናቸውን በትውስታ እየተመለከቱ፡፡ “ አንዴት አያቴ”?? “ መጀመሪያ ከንፈርሽን ሊስምሽ ይሞክራል፡፡ እሱ ደሞ ደስ ይላል፡፡ ግን ፈፅሞ ወደ ከንፈሮችሽ እንዲጠጋ እንዳትፈቅጂለት፡፡” “አሺ ……” “ሲቀጥል ደግሞ ጡቶችሽን እያሻሸ’ ስሜት ውስጥ ሊያስገባሽ ይሞክራል፡፡ ይሄም በጣም ደስ ይላል፡፡ ግን እንደዛ እንዲያደርግ እንዳትፈቅጅለት፡፡”’ “አሺ ……” “ሲቀጥል ጣቶቱን በእግሮችሽ መሀል አስገብቶ ሊነካካሽ ይሞክራል፡፡ በእርግጥ ይሄም ጥሩ ስሜት ይፈጥራል፡፡ ሆኖም ልትፈቅጅለት አይገባም፡፡” “አሺ ……” “ ይሄም ሁላ አልበቃ ብሎት አንቺን አስተኝቶ አላይሽ ላይ ሊደሰት ይሞክራል፡፡ ስለዚህ ይሄንንም እንዳትፈቅጅለት ቤተሰባችንን ያዋርዳል፡፡” ከዛ ልጅቷ ምክሩን ሁሉ ከሰማች በኋላ ወደ ወንድ ጓደኛዋ ሄደች፡፡ በማግስቱ አድራ ስትመለስ ደረቷን ነፍታ በድል አድራጊነት ስሜት እያለከለከች ነበር፡፡ “አያቴ መጀመሪያ ላይ ምክሮችሽን ሁሉ ለመተግበር የሚቻለኝን ሁሉ ብሞክርም ተግባራዊ ማድረግ አልቻልኩም ነበር፡፡ አዘናግቶ ከሳመኝ በኋላ የተፈጠረብኝ ስሜት ቀጣዮቹን ነገሮች ሁሉ ለማስቆም አስቸጋሪ አድርጎብኝ ነበር፡፡ ሆኖም ግን ስሞኝ ጡቶቼን አሻሽቶ፣ ፓንቴን አውልቆ አስተኝቶኝ……. ከላይ ሆኖ ቤተሰባችንን ሊያዋርድ ሲል ምን እንዳረኩ ታውቂያለሽ አያቴ?” “ ምን አደረግሽ ልጄ????” . . . . . . . . . . . . . . . . . “ገለበጥኩትና ከላይ ሆኜ የእራሱን ቤተሰቦች አዋረድኩለት……” አያትየዋ በድንጋጤ አፍጥጠው ቢመለከቷትም ያለፈውን ሌሊት ገድሏን ከመተረክ አላቆመችም “ ……ሌሊቱን ሙሉ እንደፈረስ ስጋልበው አደርኩ….. Kkkkkkkkkkkkkkkkkklol
Posted on: Wed, 03 Sep 2014 04:41:03 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015