Half #Ethiopian- Half #Sudan woman gets death sentence for - TopicsExpress



          

Half #Ethiopian- Half #Sudan woman gets death sentence for changing her religion, Click here to watch Al Jazeeras report==>goo.gl/g7MR5E በእናቷ ኢትዮያዊት የሆነችው ሱዳናዊቷ ነፍሰጡር ሃይማኖቷን ወደ ክርስትና በመቀየሯ የሞት ፍርድ ተላለፈባት፡፡ የ27 ዓመቷ ሱዳናዊት የስምንት ወር ነፍሰጡር ስትሆን ሃይማኖቷን ከሙስሊም ወደ ክርስትና በመቀየሯ የሞት ቅጣት ፍርድ ተላልፎባታል፡፡ ማሪያም ያህያ የተባለችው ይህችው ወጣት ሃይማኖቷን መልሳ ወደ እስልምና እንድትቀይር የሶስት ቀን የግዜ ገደብ ተሰጥቷት የነበረ ቢሆንም ይህን ባለማድረጓ የሞት ፍርዱ እንዲጸናባት ተደርጓል። ለዝርዝሩ የአልጄዚራን ዜና ይህንን ተጭነው ይመልከቱ==>goo.gl/g7MR5E የኢትዮጲያ መንግስት እና ህዝብ ጣልቃ በመግባት ከሞት ሊታደጎት ይገባል ብለው አያምኑም? አስተያየቶን ያካፍሉን
Posted on: Sat, 17 May 2014 17:40:01 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015