ISIS Map of the World includes #Ethiopia - TopicsExpress



          

ISIS Map of the World includes #Ethiopia goo.gl/kOVyln በቅርቡ በኢራቅ እና በሶሪያ የተወሰኑ ግዛቶችን የተቆጣጠረው እና አካባቢውን እስላሚክ ስቴት ብሎ የጠራው ISIS በመባል የሚታወቀው የጅሃድ ግሩፕ በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ውስጥ ኢትዮጲያን ጨምሮ በእስላሚክ ስቴት ውስጥ የሚካተቱ አካባቢዎችን ይፋ አድርጎል ለተጨማሪ መረጃ==>goo.gl/kOVyln
Posted on: Fri, 04 Jul 2014 04:36:40 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015