ISIS has renamed itself the Islamic State and revealed its plan to - TopicsExpress



          

ISIS has renamed itself the Islamic State and revealed its plan to take over Europe - including Greece, Romania, Bulgaria, Spain, and 2/3rd of Africa. See the full plan here.እራሱን አይ ኤስ አይ ኤስ( ISIS) ብሎ የሚጠራው በእስልምና ስም በመነገድ በአሁኑ ሰአት የኢራቅና የሶርያ ሙስሊሞችን በጎዳና በጥይት የሚረፈርፈው ሲያሻውም አንገታቸውን በአደባባይ እየቆረጠ አላሁ አክበር የሚለው ሲፈልግም በሶሪያ እንዳየነው የገደላቸውን ሰወች ልብ እያወጣ የሚበላው እራሱን እስላም ብሎ የሚጥራው በስራውግን የእስልምና ሃይማኖት የማይፈቅደውን የሚፈጽም ፀረ እስላም ቡድን ነው። በዓሁኑ ሰአት የዓለምን ካርታ ለመለወጥ እቅድ የነደፈ ሲሆን እቅዱንም ለዓለም አቀፍ ሚዲያ ይፋ አድርጓል። የካርታውን ምስል ከዚህ ጽሁፉ ግርጌ በጥቁር የተቀለመውን ማየት ይቻላል። በዚህ ካርታውስጥ አፍሪካም 2/3ኛው በዚሁ ወንጀለኛ ቡድን እቅድ ውስጥ ተካቷል።ሙሉውን ሃሳብ ለማንበብ Daily Mail: ISIS Map of the World, Plan for Global Domination ማግኘት ትችላላችሁ።የሚያሳዝነውና የሚገርመው ግን አንዳንድ የእስልምና እምነትን ትርጉም እንኳ በደንብ ጠንቅቀው የስልምና እምነት ተከታዮች እነዚህን መቃውም የእስልምናን እምነት እንደመቃወም መስሎ የሚሰማቸው አሉ።እስላም ማለት ትርጉሙ ሰላም ከሆነ፤እውን እነዚህ ሰወች የሰላም ሰወች ናቸው?ለምን በእስልምና እምነት ሲነገድበት ዝም ይላሉ? እምነቱንስ እንደማስጠላት አይሆንባቸውም?ይሄን ስል ብዙሃኑን የእስልምና እምነት ተከታዮችን አይወክልም። እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረውን ሰው ያውም የገዛ የምነት ባልደረባችን ነው የሚሉትን ሳይቀር የሚገሉትን እና የሚያርዱትን እንጂ።
Posted on: Tue, 01 Jul 2014 09:51:06 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015