International Organizations asked for the Charged Bloggers and - TopicsExpress



          

International Organizations asked for the Charged Bloggers and Journalists to be Released | See at ...goo.gl/JIs3ht |በእስር ቆይታቸው 100 ቀናት ለደፈኑት ጦማርያን የተማጽኖ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስተሩ ተላከ፡፡ ከመጋቢት ወር ጀምሮ ባለፉት ሶስት ወራት በእስራት መቆየታቸው የሚታወቅ ሲሆን፡፡ በጸረ ሽብርተኝነት አዋጅም ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡ በመሆኑም ሰሞኑን በርካታ አለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ለጠቅላይ ሚኒስተር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የተማጽኖ ደብዳቤው ተልኳል፡፡ ከደብዳቤው ላኪዎችና ፈራሚዎች መካከል ሒውማን ራይትስዎችና ኦምነስቲ ኢንተርናሽናል በዋነኝነት ይገኛሉ፡፡ በደብዳቤው ላይም በጸረ ሽብርተኝነት መከሰሳቸው መነሳት አለበት የሚል ነው፡፡ እነዚህም ድርጅቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው የሰብአዊ መብት አያያዝና የፕሬስ ነጻነት ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ተስማምተው አያውቁም ሲል ሪፖርተር ዘግቧል፡ See at ...goo.gl/JIs3ht
Posted on: Thu, 31 Jul 2014 23:00:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015