Kuwait to buy Nile water from Ethiopia ....See at - TopicsExpress



          

Kuwait to buy Nile water from Ethiopia ....See at ...diretu.be/848694 |ኢትዮጵያ ለኩዌት ውሃ ልትሸጥ ነው፡፡ የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ሰኞ ዕለት የስዊትዘርላንድ የውሃ ኩባንያ ከሆነው ሜይ ሪሶርስስ ኢንተርናሽናል ዋና ሥራ አስኪያጅ ረሻድ ሙስጠፋ ሻዋ ጋር ኢትዮጵያ ከአባይ ወንዝ ውሃ ለኩዌት መሸጥ በምትችልበት ሁኔታ ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ኩዌት በቀን ከኢትዮጵያ 66 ሚሊየን ጋሎን ውሃ ለመግዛት እንደምትፈልግ ዘግቧል፡፡ በኢትዮጵያ የኩዌት አምባሳደር ረሺድ አል ሐጅሪ ኢትዮጵያ ግዙፍ የውሃ ሀብት ያላት ሐገር በመሆኗና ወደ መካከለኛው ምስራቅ ቀረብ ብላ መገኘቷ ከኢትዮጵያ ውሃ መግዛት ቀላል እንዲሆን አድርጎታል ብለዋል፡፡ በውሃ ግብይቱ ውሃውን ከኢትዮጵያ ወደ ኩዌት ያጓጉዛል የተባለው የስዊዝ ኩባንያ አስፈላጊ ፍቃድ ካገኘ በኋላ ወደ ስራው እንደሚገባ ተነግሯል፡
Posted on: Wed, 30 Apr 2014 12:00:01 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015