Man Sentenced to Nine Years in jail for Brutal Refugee Bashing - - TopicsExpress



          

Man Sentenced to Nine Years in jail for Brutal Refugee Bashing - አውስትራሊያ ውስጥ አንድን ሀበሻ በ አሰቃቂ ሁኔታ ሲደበድብ የነበረን በ ዓመት እስራት እንዲቀጣ ወስኖበታል። ይህ በድብቅ ካሜራ ሲቀረፅ የነበርው ቪዲዮ ሙሉ ክስተቱን የሚያስቃኝ ነበር። በዘገባው ስለ ተደብዳቢው ማንነት የገለፀው ነገር የለም። ይህ በ አውስትራሊያ አካባቢ የሚገኙ ነዋሪዎችን ያስደነገጠ ድርጊት ነበር። ይህ ሲደበድብ የሚያሳየው ቪዲዮ አሰቃቂ ስለሆነ ለህፃናት አይመከርም። ቪዲዮውን በዚህ ይከታተሉ...diretu.be/792683
Posted on: Fri, 06 Jun 2014 07:00:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015