Meningitis Vaccine Wipes Out Disease In Ethiopia ... Read More - TopicsExpress



          

Meningitis Vaccine Wipes Out Disease In Ethiopia ... Read More at...goo.gl/YPiyW9 | የማጅራት ገትር በሽታ ክትባት በኢትዮጵያ ትልቅ ለውጥ አምጥቷል… በዓለማቀፍ ሳይንቲስቶች፣ በምግባረ ሰናይ ግለሰቦችና በዓለም የጤና ድርጅት ትብብር ለአፍሪካ ሀገራት የቀረበው የማጅራት ገትር በሽታ ክትባት ትልቅ ለውጥ ማምጣቱ እየተዘገበ ነው፡፡ እ.አ.አ በ2010 ቡርኪናፋሶ ውስጥ ይፋ ከሆነ ወዲህ በ15 ሀገራት 217 ሚሊየን የሚሆኑ ሰዎች ክትባቱን ወስደዋል፡፡ በዚህ በያዝነው የፈርንጆቹ ዓመትም ኢትዮጵያን ጨምሮ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ጊኒ፣ ጊኒ ቢሳው እና ደቡብ ሱዳን ክትባቱ እንደሚሰጥ ታውቋል…
Posted on: Mon, 12 Jan 2015 10:00:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015