No decision to withdraw peace-keeping troops from Abyei:Ethiopia - TopicsExpress



          

No decision to withdraw peace-keeping troops from Abyei:Ethiopia ... See at ... diretu.be/366493 | ኢትዮጵያ ወታደሮቿን ከአብዬ ለማስወጣት የወሰደችው ውሳኔ የለም- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳለው ከሆነ ኢትዮጵያ ወታደሮቿን በነዳጅ ሃብቷ ከምትታወቀው ከአብዬ ለማስወጣት ውሳኔ አልወሰነችም፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የኢትዮጵያ መንግስት ሁለቱ ሱዳኖችን እያከራከረ ካለው አብዬ ግዛት ወታደሮቹን ሊያስወጣ ነው መባሉን አስተባብለዋል፡፡ 4200 ወታደሮችን ያቀፈው የኢትዮያ የአብዬ ሰላም አስከባሪ ጦር በሁለቱ ሱዳኖች ስምምነት የዛሬ ሶስት አመት ወደ ቦታው እንዳቀና ይታወሳል፡፡
Posted on: Fri, 23 May 2014 14:12:19 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015