Noor Dubai in Ethiopia for trachoma drive - Read More Here... - TopicsExpress



          

Noor Dubai in Ethiopia for trachoma drive - Read More Here... diretu.be/664389 | ኑር ዱባይ ፋውንዴሽን በኢትዮጵያ ትራኮማን ለመዋጋት ቆርጬ ተነስቻለሁ ይላል፡፡ ለ3 ዓመታት የሚቆየው የኑር ዱባይ ፋውንዴሽኑ ፕሮግራም 18 ሚሊየን የሚሆኑ የአማራ ክልል ነዋሪዎችን ከትራኮማ ለመታደግ ያቀደ ነው፡፡ ኑር ዱባይ ፋውንዴሽን ይህን ትራኮማን የመግታት ዘመቻውን ከካርተር ማዕከል ጋር በጥምረት እያካሄደ እንዳለ ታውቋል፡፡ የፋውንዴሽኑ የልዑካን ቡድን ወደ አማራ ክልል በማቅናት የፕሮግራሙ 4 ዋና ዋና ዘርፎች የሆኑትን የቀዶ ጥገና፣ የመድሃኒት ዕደላና ስርጭት፣ የንጽሕና አጠባበቅና የጤና አጠባበቅ ትምህርት ፕሮግራሞችን ጎብኝተዋል፡፡ ፋውንዴሽኑ 7 900 መንደሮችን ለመዳሰስ አቅዷል፡፡ በባክቴሪያ አንፌክሽን የሚከሰተው ትራኮማ ካልታከመ ለአይነስውርነት የሚዳርግ ነው፡፡ ትራኮማ በቀላሉ ሊከላከሉትና ታክመው ሊድኑት ሲችሉ ለአይነስውርነት የሚዳርግ የአይን በሽታ ነው፡፡ Read More Here...diretu.be/664389
Posted on: Mon, 19 May 2014 02:00:01 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015