PM Hailemariam invited to take part at Egypt’s economic - TopicsExpress



          

PM Hailemariam invited to take part at Egypt’s economic conference | Read More at.....goo.gl/MGhmjR | ጠቅላይ ሚንስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝ በግብፅ የኢኮኖሚ ጉባኤ ላይ ተሳታፊ እዲሆኑ ግብዣ ቀረበላቸው፡፡ አርብ ከግብፅ ብሄራዊ ደህንነት የፕሬዝዳንቱ አማካሪ ፋይዛ አቦ ኤል ናጋ ጋር ጠ/ሚንስትሩ ውይይት አድርገው የነበረ ሲሆን በፈረንጆቹ መጋቢት ወር 13-15/2015 በሚዘጋጀው የግብፅ ኢኮኖሚ ጉባኤ ላይ እንዲገኙ ተጠይቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚንስትሩም በጉባኤው ላይ እንደሚገኙ የብሄራዊ ደህንነት አማካሪዋ ተናግረዋል፡፡ ኢዜአ
Posted on: Tue, 20 Jan 2015 06:54:27 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015