Police Arrest Teen Suspect For Ethiopian 7-11 Clerk Yosef Tulu - TopicsExpress



          

Police Arrest Teen Suspect For Ethiopian 7-11 Clerk Yosef Tulu Murder | ዳላስ፣ አሜሪካ ውስጥ በቅርቡ ተገድሎ በነበረው ኢትዮጵያዊ ዮሴፍ ቱሉ ሞት የተጠረጠረው የ18 ዓመቱ ወጣት በአካባቢው ፖሊስ ተይዟል፡፡ ከግለሰቦች ባገኙት ጥቆማ ላይ ተመስርተው ወጣቱን በቁጥጥር ስር ያዋሉት ፖሊሶች እንዳሉት ወጣቱ ግድያው ከተፈጸመበት ቦታ ብዙም በማይርቅ ቦታ ይኖር እንደነበረ ተናግረዋል፡፡
Posted on: Thu, 23 Jan 2014 09:35:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015