Police News - Mom gives birth, Throws and killed Baby in the River - TopicsExpress



          

Police News - Mom gives birth, Throws and killed Baby in the River | የወለደቻትን ልጅ ወንዝ ውስጥ ጥላ የተሰወረችው ወጣት በደሴ ከተማ ፖሊስ ተይዛ የ7 ዓመት እስራት ተበይኖባታል፡፡ ወጣቷ ህጻኗን የወለደችው አብሯት ከሚሰራው የስራ ባልደረባዋ እንደሆነ የተገለጸ ሲሆን፣ ድርጊቱን ለምን እንደፈጸመችው ተጠይቃ፣ “ጓደኞቼ አባት የሌለው ልጅ ለምን ታሳድጊያለሽ ብለው ስለመከሩኝ ነው” ብላለች፡፡ ወንዝ ዳር የተጣለችው ህጻን ህይወቷ አልፏል፡፡ ዝርዝሩን ➤➤➤ diretu.be/873575
Posted on: Mon, 27 Jan 2014 14:59:05 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015