Radio Broadcast 28 July 13 Dowonload goo.gl/AovGi4 Program - TopicsExpress



          

Radio Broadcast 28 July 13 Dowonload goo.gl/AovGi4 Program Highlight ዳዕዋ — ረመዳን ሶስተኛው 10 ስለ ለይለተል ቀድር ኡስታዝ አቡበከር አህመድ በ2009 በራድዮ ነጋሺ በኩል ያስተላለፈው ትምህርት የራድዮ ነጋሺ የዉይይት መድረክ –.1.ሃምሌ19.2005 አልያም ጁላይ 26.2013 በአለም አቀፍ ደረጃ የተካሄደው የድምጻችን ይሰማ መርሃግብር ሂደትና አንደምታ! 2.ቀጣዩ የሙስሊሙ ትግል ምን ሊመስል ይችላል? ኢህአዴግ በቀታዮቹ ፲ ቀናት ዉስጥ ለህዝበ ሙስሊሙ ጥያቄዎች ምላሽ ካልሰጠ ከኢድ ሰላት በሁዋላ ሊገጥመው የሚችለው ሃገር ኣቀፍ ተቃውሞ 3.ሙስሊሙን በመጨቆን ከኢህአዴግና ከአህባሽ ቀጥለው የተሰለፉ 3ኛ ረድፍ ተጠቃሚዎች እነማን ይሆኑ?
Posted on: Tue, 30 Jul 2013 16:22:20 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015