Season 5 Episode 2: ጥቅምት 28, 2007 የተላለፈ: ሙሉ - TopicsExpress



          

Season 5 Episode 2: ጥቅምት 28, 2007 የተላለፈ: ሙሉ በሙሉ ሰው ሰራሽ የሆነና ለመገንባት እጅግ አስቸጋሪ የሆነ ቅርጽ ያለው ደሴት ከአሸዋና ከድንጋይ ብቻ በባህር ላይ ገንብቶ በላዩ ላይ ደግሞ 4,500 የሚያህሉ የመኖሪያ ቪላዎችን፣የሆቴል ሕንፃዎችን፣የአፓርትመንት ሕንፃዎችን፣የመዝናኛ ተቋማትንና ትላልቅ የመገበያያ ሞሎችን ያካተተና 120,000 ነዋሪዎችን መሸከም የሚችል ሙሉ ከተማ መሰራት ይቻላል ብለው አስበው ያውቃሉ? ይህን አስገራሚ የሆነና የዘመናችን ምርጥና ፅንፈኛ የሆነ የግንባታ ቴክኖሎጂ የታየበትን በዱባይ የሚገኝ ፓልም ጁሜራ የተሰኘ ሰው ሰራሽ ደሴት ፕሮጀክት የሚያስቃኝ ፕሮግራም እነሆ! Aired on November 7, 2014: Have you ever thought a fully man-made island out of only rock and sand with a very difficult shape would be possible to build a big city on it that includes 4,500 houses including hotels, apartments, residential villas, recreation centers and shopping malls and capable of residing 120,000 people? In this Episode, I cover how this extreme architecture mega-structure project came to reality. Palm Jumeirah, Dubai! Enjoy and share! youtu.be/nWme-tblib8
Posted on: Sun, 14 Dec 2014 06:07:07 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015