Sheraton Addis lays off over 60 employees | Read More at ... - TopicsExpress



          

Sheraton Addis lays off over 60 employees | Read More at ... goo.gl/ZIjLj0 | ሸራተን አዲስ ከ60 በላይ የሚሆኑ ሰራተኞቹን አባረረ፡፡ ሸራተን አዲስ ከ60 በላይ የሚሆኑ ሰራተኞቹን ኮንትራት እንዲቋረጥ በማድረግ ከሥራ ማሰናበቱ ታውቋል፡፡ የተባረሩት ሰራተኞች ለሪፖርተር ጋዜጣ እንደተናገሩት ከ10 ዓመታት በላይ ካገለገሉበት ሆቴል ድንገት መባረራቸው እንዳስደነገጣቸው ተናግረዋል፡፡ ጋዜጣው የሆቴሉን ኃላፊዎች ምላሽ ለማግኘት ያደረገው ሙከራ አልተሳካም፡፡ ለሰራተኞቹ የተሰጠው የስንብት ደብዳቤ በሆቴሉ ማኔጅመንት እና ሰራተኞች መካከል የተፈጠረው መቃቃር የሆቴሉን መልካም ስምና ዝና አደጋ ላይ እየጣለው ስለመጣ ሆቴሉን ለመታደግ እርምጃውን መውሰድ ማስፈለጉን ይጠቅሳል፡፡
Posted on: Sun, 03 Aug 2014 20:00:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015