Sponsored Sponsored Yala Africa loves Mandela "I dream of an - TopicsExpress



          

Sponsored Sponsored Yala Africa loves Mandela "I dream of an Africa which is in peace with itself" Yala Africa shares the same dream. Like · Mujahid Mudesir and ፍንዳታ ብሆንም ለዲኔ እጨነቃለው like Yala Africa. Be a Football Manager #1 Online Football Game in the world! Play for FREE! Play Now · 10,000,000 people played Top Eleven Be a Football Manager. Free Project Mgt Course alison Increase your project management skills and learn techniques. Free Project Mgt Course. PILOT TRAINING IN 27,500$ Pilot Training in Philippines. Enroll now Get Apple Laptop Free. Duration: 9 MONTHS. Like · Hawi Mohamed likes Mach Aviatrix Flight Institute. Ethiopian.TV Ethiopian.Tv is a web site to make selected Ethiopian news, music, shows, information Like · Bint Turabe and Anwar Fentaw Hussen like Ethiopian.TV. Now 2013 2012 2000 Born Add a Cover አዛን አንቲ-አህባሽ Update InfoActivity Log10+ TimelineAboutPhotos184Friends4,992 More Edit Profile Picture አዛን አንቲ-አህባሽ Timeline Now Status Photo Place Life Event Status Photo Place Life Event አዛን አንቲ-አህባሽ 3 minutes ago near Addis Ababa (‿↗አዛን አንቲ-አህባሽ↗✪) ↗አንድነታችን ውበታችን መመኪያችን!!!↗ ይህ የኢትዮሙስሊም ትውልድ ከተጨባጩ ዐለም አንድ ነገር ተገንዝብዋል:: የተለያዩ የኢህአዴግ ካድሬዎችና አህባሾች አንድነታችንን ለመሸርሸር ያልፈነቀሉት ድንጋይ የለም:: እነዚህ የሐሰት አራማጆች በሐሰታቸው ዙሪያ በጋራ እንደተሰበሰቡት ሁሉ እኛ የኢትዮ ሙስሊሞች ከነሱ በተቃራኒ የእውነት አራማጆች ሆነናል:: የእውነት አራማጆች ደግሞ እውነትን ለማንገስ በእውነት ዙሪያ በጋራና በህብረት ላይ ሊሰባሰቡ የማይችሉበት ምንም ምክንያት የለም:: በድሎት ጊዜ እዚህም እዚያም ቢበታተኑም በቀውጢ ጊዜ ግን ከያሉበት ተጠራርተው መሰባሰባቸው የግድ መሆኑን ተረድተዋል::: ስለዚህም አሁን ያለንበትን አንድነታችንን አጠናክረን እንቀጥላለን:: ኢንሻ አላህ! "አላህ እነዚያን ልክ እንደተለሰነ ግንብ ሆነው በረድፍ በርሱ መንገድ የሚፋለሙትን ይወዳል" (አስ-ሶፍ) ስለዚህ ይህ ትውልድ ↗እውነትን_ ለማንገስ] ↗ሐሰትን ለማርከስ] ↗መልካምን ለማወደስ] ↗ሺርክን ለማንክዋሰስ] ↗በጥሩ ለማዘዝ] ↗ከመጥፎ ለመከልከል] ይተባበራል:: በጋረ ይሰራል እጅ ለእጅ ይያያዛል በህብረት ይታገላል:: በዚህ እልህ አስጨራሽ ጉዞ አንድነታችንን ከመቼውም በበለጠ አጠናክረን በመቀጠል አህባሽንንና ተከታዮቻቸውን ላይመለሱ ጉድጉዋድ ቆፍረን እንቀብረዋቸዋለን:: ኢንሻ አላህ!
Posted on: Thu, 11 Jul 2013 11:23:19 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015