UK diplomats clash over Briton on death row in Ethiopia | Read - TopicsExpress



          

UK diplomats clash over Briton on death row in Ethiopia | Read More at.....goo.gl/3UDMMW | በአንዳርጋቸው ፅጌ ጉዳይ የእንግሊዝ ዲፕሎማቶችና ሚንስትሮች አለመግባባት ውስጥ ገብተዋል፡፡ የግንቦት ሰባት ዋና ፀሀፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን ለማስፈታት የእንግሊዝ የፓርላማ አባላት ወደ ኢትዮጵያ ይመጣሉ መባሉ የሚታወስ ነው፡፡ ሆኖም የእንግሊዝ የውጪ ጉዳይ ፀሀፊ ፊሊፕ ሀሞንድ በጉዳዩ ላይ በስልክ ለመነጋገር ጊዜ እንዳላገኙና ደብዳቤ ለመላክም ፈቃደኛ እንዳልሆኑ ተነግሯል፡፡ የሞት ብያኔ የተላለፈባቸው የ 59 አመቱ እንግሊዛዊ አቶ አንዳርጋቸው በየመን አየር መንገድ ባለፈው ሰኔ ወር በሽብርተኝነት ተፈርጀው ነው በቁጥጥር ስር የዋሉት፡፡ የእንግሊዝ ሚንስትሮች የግንቦት 7ቱን ፀሀፊ ለማስለቀቅ ወደ ኋላ ማፈግፈግ ጀምረዋል፤ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በጉዳዩ ላይ ለመደራደርም ፈቃደኝነታቸውን አላሳዩም ሲል ሜይል ኦንላይን የተሰኘው የዜና ምንጭ አስነብቧል፡፡ ተጨማሪ ዝርዝሩን ይመልከቱ…
Posted on: Sun, 25 Jan 2015 10:07:44 +0000

Trending Topics




© 2015